Print this page

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (ፀሀፊና የህዝብ ግንኙነት)

(0 votes)
on 29/09/2016

ድርጅታችን ዘላለም አስጎብኚና የመኪና ኪራይ ብቃት ያላቸው አመልካቾችን በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 
የስራ አይነት ፡- ፀሀፊና የህዝብ ግንኙነት 
ፆታ፡- ሴት  
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ 
ዋና ቢሮ፡-  ጋምቢያ ጎዳና ራስ ሆቴል ግቢ ውስጥ ቅርንጫፍ ቢሮ ቦሌ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ ሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት ገልፍ አዚዝ ህንፃ ምድር ላይ 
ደሞዝ፡- በስምምነት 
ተፈላጊ ችሎታ ፡- 
በሙያው ብቁ ክሕሎት ያላት 
ጠንካራ የግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያላት 
እንግሊዝኛን አቀላጥፋ ማንበብና መፃፍ እንዲሁም አንድ ሌላ የውጭ ቋንቋ መናገር የምትችል 
እጅግ በጣም ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት ማለትም ወርድ፣ ኤክሴል፣  እና የሶፍት ዌር ችሎታ ያላት 
በስልክ እና በኢሜይል የሚመጡ የደንበኛ ጥያቄዎችን መቀበልና መመለስ እንዲሁም ቦታ የመያዝ ስራ የምትችል ፡፡ 
ስለ ኢትዮጵያ ቱሪዝም  ዕውቀት ያላት

የማመልከቻ ቀን ከ 20/01/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት   
አመልካቾች በምትመጡበት ጊዜ ዋናውንና ኮፒ የትምህርት እና ሌሎች  የስራ ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድትቀርቡ 
የማመልከቻ ቦታ ፡- ዘላለም አስጎብኚና የመኪና ኪራይ ቦሌ ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ ከሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት ገልፍ አዚዝ ህንፃ ምድር ላይ  
ኢሜልThis email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
www.zelalemtourethio.com

   ስልክ፡- +251 911 21 72 87 
            +251 911 45 65 05 

ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎችና ድርጅታችን ለሚያወጣቸዉ የተለያዩ የስራ አጋጣሚዎች የድርጅታችንን ብሎግ ላይ በመመዝገብ መረጃዎችን በቀላሉ ወደ ኢሜሎ እንዲመጡ ያደርጉ፡፡ በተጨማሪም ስለቱሪዝም በዚሁ ብሎግ ላይ ከሚፃፉ መረጃዎችና የግለሰቦች መጣጥፍ ይማሩ ይወቁ የእርስዎንም ያሳዉቁን፡፡ ይህንኑ ብሎግ ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎችና ድርጅታችን ለሚያወጣቸዉ የተለያዩ የስራ አጋጣሚዎች የድርጅታችንን ብሎግ ላይ በመመዝገብ መረጃዎችን በቀላሉ ወደ ኢሜሎ እንዲመጡ ያደርጉ፡፡ በተጨማሪም ስለቱሪዝም በዚሁ ብሎግ ላይ ከሚፃፉ መረጃዎችና የግለሰቦች መጣጥፍ ይማሩ ይወቁ የእርስዎንም ያሳዉቁን፡፡ ይህንኑ ብሎግ ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡

http://zelalemtourethio.com/forum-index
 

Last modified on Thursday, 29 September 2016 17:51