95b5a876d01d08a5f55f01bd29e396a5.jpg
a35fe1bf1016e5fb99416d498c800c02.jpg
Job Vacancies

​ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ (አካውንታንት)

(0 votes)
on 29/09/2016
ድርጅታችን ዘላለም አስጎብኚ እና  የመኪና ኪራይ ብቃት ያላቸው አመልካቾችን በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 
የስራ አይነት ፡-   አካውንታንት 
ፆታ፡- አይለይም 
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ 
ዋና ቢሮ፡-  ጋምቢያ ጎዳና ራስ ሆቴል ግቢ ውስጥ ቅርንጫፍ ቢሮ ቦሌ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ ሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት ገልፍ አዚዝ ህንፃ ምድር ላይ 
ደሞዝ፡- በስምምነት 
ተፈላጊ ችሎታ ፡- 
በሙያው ብቁ እና  የስራ ልምድ ያለው ያላት 
ጠንካራ የሂሳብ አሰራር የግንኙነት እና የንግግር ችሎታ ያለቸው 
እንግሊዝኛን አቀላጥፎ ማንበብና መፃፍ እንዲሁም አንድ ሌላ የውጭ ቋንቋ መናገር የሚችሉ 
እጅግ በጣም ጥሩ የኮምፒውተር እውቀት ማለትም ፒችትሪ እና ካሽሪጅስተር ፣ ማይክሮሶፍት ወርድ  የሚሰሩ እና የሂሳብ አሰራር  ችሎታ ያላቸው  
የማመልከቻ ቀን ከ 20/01/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት   
አመልካቾች በምትመጡበት ጊዜ ዋናውንና ኮፒ የትምህርት እና ሌሎች የስራ ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድትቀርቡ 
የማመልከቻ ቦታ ፡- ዘላለም አስጎብኚና የመኪና ኪራይ ቦሌ ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ ከሞናርክ ሆቴል ፊት ለፊት ገልፍ አዚዝ ህንፃ ምድር ላይ 
ኢሜልThis email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
www.zelalemtourethio.com 
     ስልክ፡- +251 911 21 72 87 
                +251 911 45 65 05

ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎችና ድርጅታችን ለሚያወጣቸዉ የተለያዩ የስራ አጋጣሚዎች የድርጅታችንን ብሎግ ላይ በመመዝገብ መረጃዎችን በቀላሉ ወደ ኢሜሎ እንዲመጡ ያደርጉ፡፡ በተጨማሪም ስለቱሪዝም በዚሁ ብሎግ ላይ ከሚፃፉ መረጃዎችና የግለሰቦች መጣጥፍ ይማሩ ይወቁ የእርስዎንም ያሳዉቁን፡፡ ይህንኑ ብሎግ ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡
ለተጨማሪ የስራ ማስታወቂያዎችና ድርጅታችን ለሚያወጣቸዉ የተለያዩ የስራ አጋጣሚዎች የድርጅታችንን ብሎግ ላይ በመመዝገብ መረጃዎችን በቀላሉ ወደ ኢሜሎ እንዲመጡ ያደርጉ፡፡ በተጨማሪም ስለቱሪዝም በዚሁ ብሎግ ላይ ከሚፃፉ መረጃዎችና የግለሰቦች መጣጥፍ ይማሩ ይወቁ የእርስዎንም ያሳዉቁን፡፡ ይህንኑ ብሎግ ለመመዝገብ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡፡

http://www.zelalemtourethio.com/forum-index
Last modified on Thursday, 29 September 2016 17:58

Like Our Facebook Page